የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው አሜሪካ በተለይም ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ የሰራተኛንቅነሳ ላይ ትገኛለች። አሜሪካ ትቅደም በሚል የሚታወቁት ፕሬዝደንት ዶናልድ ...
የመከላከያ ሚኒስትሩ ፔት ሄግሰት ዩክሬን ኔቶ ለመግባት የምታደርገው ጥረት እንድትተውና የተያዙባትን ግዛቶች የመመለስ ተስፋዋን እንድታቆም የሰጡት ማስጠንቀቂያ አዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር የሞስኮን ...
የቱርኩ ፕሬዝደንት ታይፕ ኢርዶጋን የአሜሪካው ፕሬዝደንት ትራምፕ አስተዳደር በመካከለኛው ምስራቅ "የተሳሳተ ስሌት" እየሰራ ነው ሲሉ ተችተዋል። ፕሬዝደንት ኢርዶጋን አክለውም "የጽዮናውያን ውሸትን" ...
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮን አሳፍሮ ወደ ጀርመን ሙኒክ ሲጓዝ የነበረው የአሜሪካ አየር ኃይል አውሮፕላን የቴክኒክ ችግር ካጋጠመው በኋላ ወደ ዋሽንግተን ለመመለስ መገደዱን የውጭ ጉዳይ ...
ሙኒክ በተሽከርካሪ የሚፈጸም ጥቃት ያስተናገደችው የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮልድሚር ዜለንስኪ እና የአሜሪካውን ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ የሚሳተፉበት የሙኒክ የደህንነት ጉባኤ ከመጀመሩ አንድ ቀን ...
ብሪታንያ፣ አሜሪካ፣ ስዊድን፣ ጣልያን፣ ሆላንድ እና ሌሎችም የዓለማችን ሀገራት ለሱዳን የሰብዓዊ ድጋፍ በማድረግ ላይ መሆናቸው ተናግረዋል በተመድ የሰብዓዊ ድጋፍ ድርጅቶች እና በተናጥል ድጋፍ ...
የጉባኤው አዘጋጅ ከሆኑት መካከል አንዷ የሆነችው የተባበሩት አረብ ኢምሬት 200 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች። የአረብ ኢምሬት ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ ሼክ ሻክቡት ቢን ናህያን በመድረኩ ላይ እንዳሉት በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ለከፋ የሰብዓዊ ጉዳት ተዳርገዋል ብለዋል። ...