ሳምሰንግ ያስተዋወቀው አዲሱ S25 ሞባይል ስልክ ምን የተለየ ነገር አለው? በዓለማችን ካሉ ምርጥ የቴክኖሎጂ እና ኤሌክትሮኒክስ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው ሳምሰንግ ኤአይ ቴክኖሎጂ ...
በዚህም ጂቡቲን ወክለው በእጩነት የቀረቡት መሀሙድ አሊ የሱፍ ምርጫውን በማሸነፍ ቀጣዩ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር በመሆን መመረጣቸውን አል ዐይን አማርኛ ያገኘው መረጃ ያመለክታል። ...
በመድረኩ ላይ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንደሚገኙ ተጠብቆ የነበረ ቢሆንም ሳይታሰብ ወጣቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ቫንስ ተገኝተው ሩሲያን እና ሌሎች የአውሮፓ ደህንነት ስጋት የተባሉ ሀገራትን ...
ሃማስ በዛሬው እለት በካንዩኒስ የለቀቃቸው ሶስት እስራኤላውያን ታጋቾች ኢየር ሆርን፣ ሳጊ ዴከል-ቼን እና ሳሻ (አሌክሳንደር) ትሮፋኖቭ መሆናው ታውቋል። ሶስቱ ታጋቾች በእስራኤል ጦር ወደ ሀገራው ...
ተጠባበቂ ሀይሎችን ሳይጨምሮ 74 ሺህ ወታደሮች እንዳሏት የምትገለጸው ብሪታንያ የዩክሬን ሰላም ማስከበር ተልዕኮን ለመምራት እስከ 44 ሺህ ወታደሮችን ማዋጣት ይጠበቅባታል ሲሉም የቀድሞው አዛዥ ...
"የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና ዘርዓ-አፍሪካውያን" በሚል መሪ ቃል እየተካደ ያለው ገባዔው ዓለም አቀፋዊ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ እንደሚመክር እና ውሳኔዎችን እንደሚሳልፍ ይጠበቃል። የአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያዎች፣ የማካካሻ ፍትህ፣ አህጉራዊ ሰላምና ደህንነት ውይይት የሚደረግባቸው አጀንዳዎች መካከለ ናቸው፡ ...
ትራምፕ በኦቫል ቢሯቸው ውስጥ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ "ዛሬ ከሰዓት ምን ላይ ምን ሊከሰት እንደሚችል አላውቅም፣ እኔ ብሆን ግን በጣም ከባድ አቋም እወስዳለሁ፤ እስራኤል ምን እንደምታደርግ ...
ኢለን መስክ እና ሌሎች የንግድ ሰዎች ባንድ ላይ ሆነው ኦፕን አይ ኩባንያን በ97 ቢሊዮን ዶላር ለመግዛት ጥያቄ ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ተደርጎባቸዋል፡፡ ኦፕን አይ ኩባንያ እንዳስታወቀው ቻትጅፒቲን ...
ከዓለማችን ቁጥር አንድ መኪና አምራች ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው ቢዋይዲ “የፈጣሪ አይን” ስያሜ የተሰጠው መኪና ሊሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ኩባንያው እሰረዋለሁ ያለው አዲስ መኪና በሰው ሰራሽ ...
የቱርኩ ፕሬዝደንት ታይፕ ኢርዶጋን የአሜሪካው ፕሬዝደንት ትራምፕ አስተዳደር በመካከለኛው ምስራቅ "የተሳሳተ ስሌት" እየሰራ ነው ሲሉ ተችተዋል። ፕሬዝደንት ኢርዶጋን አክለውም "የጽዮናውያን ውሸትን" ...
የመከላከያ ሚኒስትሩ ፔት ሄግሰት ዩክሬን ኔቶ ለመግባት የምታደርገው ጥረት እንድትተውና የተያዙባትን ግዛቶች የመመለስ ተስፋዋን እንድታቆም የሰጡት ማስጠንቀቂያ አዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር የሞስኮን ...
የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው አሜሪካ በተለይም ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ የሰራተኛንቅነሳ ላይ ትገኛለች። አሜሪካ ትቅደም በሚል የሚታወቁት ፕሬዝደንት ዶናልድ ...